በሚቀጥለው ገለጻ ይኖረኛል። ሆኖም ወደ ፊትም የምጽፈው ማጠቃለያ ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች መሃል በኖሩም ለዛሬ ይችን ብሎግ ለመክፈት ክብራቸውን ከፍ አድርጌ ኮማንደር ማቲው ተፈሪንና ነብሱን ይማረውና የመቶ አለቃ ሳሙኤል ጥሩነህን ትልቅ አስተዋጽዎ አብርውኝ በመስራት ስላደረጉት ትብብር ሳላመስግን ወደ ሚቀጥለው ልገባ ሕሌናዬ ስለማይፈቅድልኝ፡ ስለእነዚህ ሁለት ወንድሞቼ ባጭሩ ለዛሬ ልጠቅስ እወዳለሁ። ይሄውም የመቶ አለቃ ሳሙኤል ኑሮው በስዊድን ስቶኮልም የነበረ ከኮማንደር ማቲው መኮንን ተፈሪ ጋር ብስልክ እንድገናኝ በማድረጉ ትልቅ ስራ ሊሰራ ተችልዋል። ኮማንደር ማቲው መኮንን የጉዳያችሁ አዳራሽና አባት ብሎም ማሕደሩም ናቸው።
NEWS REPORT
UNHCR officials in US are surprised.
By Yeharerwerk Gashaw
April 10, 2004
WASHINGTON DC - The “Ethiopian Refugees' In Yemen Advocate Group USA” met with the UNHCR officials here in the United States, in order to address the Ethiopian refugees' issue in Yemen. The UNHCR headquarters is based in Washington D.C. and works closely with the United States Government.
Among the officials at the meeting was Mr. Larry Yungk, a Senior Resettlement Counselor. According to Mr. Yungk, he used to work in Yemen at UNHCR and he met the former Ethiopian Naval members political refugees while he was in Yemen at the beginning of their arrival.
Mr. Yungk and all the officials were surprised to hear from this reporter about the situation of the refugees in Yemen that was presented with evidence (documents). All told me that usually they get information about refugees from every part of the world, but the Ethiopian naval members in Yemen.
Yungk said it has been two years since he heard about the Ethiopian refugees in Yemen. After a long meeting, all made a decision to take care of the situation in order to end the problem as soon as we end the meeting , by communicating immediately (April 5) with the UNHCR in Geneva, UNHCR in Yemen, and with the Yemeni Government. The Yemen Embassy is willing to work with the Washington UNHCR, it was learned. ETHIOMEDIA.COM - ETHIOPIA'S PREMIER NEWS AND VIEWS WEBSITE
© COPYRIGHT 20001-2003 ETHIOMEDIA.COM. EMAIL: webmaster@ethiomedia.com
ከለንደን የባህር ሃይል ባልደረባ ብርሃኑ መለስ ዘውዴ (BMZ) ከዚህ በታች የላኩልኝ በኤሚል ትልቅ ሚና የተጫወተ ማስረጃ ሲሆን እንዴት አድርጌ መረጃውን ለተለያየ ቦታ መሰረት አድርጌ በመውስድ ካዘለው ውስጥ በሙሉ እንደተጠቀምኩበት ወደ ፊት ታዩታላችሁ ማለት ነው። ይሄ ደብዳቤ ለፕሬዘደንት ጆርጅ ደብል ዩ ቡሽም በእጅ ከተሰጠው አንዱ ሲሆን የዚህ ሁለት ገጽ ሚና በሆም ላንድ ሴኩሪቲም ጀግንነት ስርትዋል።
ለአቶ ብርሃኑ መለስ ዘውዴ እድሜ ከጤናጋር ይጨምርላቸው እግዚአብሄር።
ይቀጥላል!
አምላካችን ለዚች መለክት እድል ስለሰጠህኝ አመሰግንሃለሁ አሜን።
No comments:
Post a Comment