በመጀመሪያ ይችን ብሎግ በስማችሁ ከፍቼ የበኩሌን የማውቀውን ብቻ በማስረጃ በዚህ መልኩ ሁላችሁም ልታገኙት በምትችሉት መገናኛ እንዳቀርብላችሁ አምላክ ስለፈቀደ ምስጋና ለቸሩ መድሃኒዓለም አቀርባለሁ።
ቀደም ሲል ከሶስት አመት በፊት ከሸኚ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ሊኖራችሁ የሚገባ ወረቀቶች ዳላስ እኔው የምኖርበት ከተማ ውስጥ ላለው ድርጅታችሁ በቦርድ አባሉ ስም አስረክቤ ነበር ግልባጩንም ለኮማንደር ጸጋዪ ውድነህም ልኬ ነበር። በዚህ አጋጣሚ ኮማንደር ጸጋዬ የደረሳቸውን ዶክመንት አስመልክቶ በስልክ ደውለው ስላረጋገጡልኝና ስለሰጡኝም የጨዋ ኢትዮጵያዊ ማሳሰቢያ በጣም ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
ይችን ብሎግ በስማችሁ ልከፍት ያየሳሳኝ መክኒያት አንዳንድ ችግር ገና ከየመን እስር ቤት ሳትፈቱ ዋሽንግተን ዲሲ ያሉግልለሰቦችም መሃል በጉዳዩ ባለቤትነን በሚል ገንHብ ሲሰበስብ የነበረው አሁንም ስለቀጡሉበት ነው።
ይሄ ብሎግ የተከፈተውና አገልግሎቱ የቀድሞው የኢትዮጵያ የባሕር ሃይል አባላት የነበሩትን አስመልክቶ ከየመን እስር ቤት መለቀቅና ወደ አሜሪካን መግባታቸውን አስመልክቶ በእኔ በኩል ስለተደረጉ ጥረቶችና ውጤቶች ለባሕር ሃይሉና አብረውት ለመጡት ሲቪሎችና ቤተሰቦቻቸው ጭምር ሁሉ በፈለጉ ጊዜ ዶክመንቶችን እንዲያገኙ ይረዳቸው ዘንድ የተከፈተ ብሎግ ነው። የኢትዮጵያወርቅ ጋሻው (የሐረርወርቅ) ዘብሄረ አንድ ኢትዮጵያ! አንድ ሕዝብ! አንድ ሰንደቅ አላማ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ!
Wednesday, April 16, 2014
Friday, December 6, 2013
Tuesday, October 15, 2013
Tuesday, January 29, 2013
Yeharerwerk Gashaw an Ethiopian model humanitarian voice of the ET NAVY. By Yonas Ararso
Click the following link for Yeharerwerk's professional pictures.
http://s885.beta.photobucket.com/user/JeanFrancwa/media/model041-1.jpg.html#/user/JeanFrancwa/media/NEWONBEAUTY.jpg.html?&_suid=135950146512404962262264912784
http://s885.beta.photobucket.com/user/JeanFrancwa/media/model041-1.jpg.html#/user/JeanFrancwa/media/NEWONBEAUTY.jpg.html?&_suid=135950146512404962262264912784
Subscribe to:
Posts (Atom)